የምክር ቤቱ አባላት በበኩላቸው ሕገ ወጥ የሆነ ሀብትን በዘመድ አዝማድ የተደበቀ፣ የተሸሸገና ምንጩ ያልታወቀ የሀገር ሃብት ወደ ኋላ ሂዶ ለማስመለስ አዋጁ ሚና እንደሚኖረው መናገራቸውን ከምክር ቤቱ ይፋዊ ማህበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ አመልክቷል፡፡ በሌላ በኩል አዋጁን እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም በዜጎች ...